የአውቶቡስ ትኬቶችን፣ ሾፌሮችን እና መርሃ ግብሮችን ለማስተዳደር ቀላል፣ ፈጣን እና የተደራጀ መድረክ - ለውስጣዊ ሰራተኞች አጠቃቀም የተሰራ system።
ከሙሉ ክትትል እና የኦዲት መንገድ ጋር ትኬቶችን ያውጡ፣ ያረጋግጡ እና ይሰርዙ።
የመውጫ ክፍያን መረጃ በዘመናዊ መረጃ ስርዓት ያስቀምጡ
ዘመናዊና ግልጽ የተሽከርካሪ ወረፋ አያያዝ
ዘመናዊ የመረጃ አያያዝ ሲስተም